በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት
የደንበኞች እርካታ መጠይቅ.
ዉድ ደመበኛችን አገልግሎቶቻችንን እናሻሽል ዘንድ የእርሶ አስተያየት አስፈላጊ ነዉና እባክዎ አስተያየትዎን ይስጡን
ስም:
እድሜ:
ፆታ:
ወንድ
ሴት
የመጡበት ጽ/ቤት/ቦታ/ወረዳ:
በሰጠንዎት አገልግሎት እረክተዋል?
አዎ ረክቻለሁ
አይ አልረካዉም
መልስዎ አልረካዉም ከሆነ በየትኛዉ አገልግሎታችን ነዉ ያልረኩት?
ከፀጥታ አስተዳደር ጋር የተያያዙ ቅሬታ እና አቤቱታዎች መቀበልና ምላሽ መስጠት፣
የፀጥታ መረጃና ጥቆማ መቀበል፣ ማጣራት እና ምላሽ መስጠት
የኃይማኖት ተቋማት የመመዝገብ አገልግሎት ፣
ከኃይማኖት ተቋማት ጋር በተያያዘ ለሚቀርቡ ቅሬታዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት፣
በመኖሬያ አካባቢ የሚፈጠሩ የድምጽ ብክለት ችግር ምላሽ የመስጠት አገልግሎት ፣
አዲስ የኃይማኖት ተቋማት ለሚመሰረቱ አካላት የሰላማዊነት ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት ፣
ለብዙሃን ማህበራት እና አደረጃጀቶች የምዝገባና የድጋፍ አገልግሎት መስጠት
ለተጨማሪ አስተያየትዎ:
ይላኩ